ጓደኞች/የቤተሰብ አባላት/ሌሎች እንዲቀላቀሉ መጋበዝ እችላለሁ?

በደምብ! ጓደኞችዎን እንዲቀላቀሉ እንዲጋብዙ እናበረታታዎታለን! የእኛ የተባባሪ ወይም አፊሊዬት ፕሮግራም የቲጂኤም ፓነልን ለስራ ባልደረቦች፣ የፌስቡክ ጓደኞች እና ቤተሰብ በሚከፈልባቸው የዳሰሳ ጥናቶች ላይ እንዲሳተፉ መምከርን ለማበረታታት የተፈጠረ እድል ነው።

በእርስዎ ጥቆማ  በተመዘገቡ ምላሽ ሰጪዎች ከተገኘው ክፍያ በመቶኛ ያገኛሉ። እርስዎ ማድረግ የሚጠበቅብዎት ልዩ የሆነውን የተባባሪ ወይም አፊሊዬት ሊንክ ለተሳታፊዎች ማቅረብ፣ በቲጂኤም ፓነል ላይ እንዲመዘገቡ ማበረታታት እና ለዳሰሳ ጥናቱ ግብዣዎች ምላሽ መስጠት ነው። ጓደኛዎችዎም የእኛን ፓነል ለሌሎች ተሳታፊዎች ሊጠቁሙ ይችላሉ።

Did this answer your question? Thanks for the feedback There was a problem submitting your feedback. Please try again later.