በፕሮፋይል ዳሰሳ ውስጥ መልሶችን እንዴት መለወጥ እችላለሁ?

ለደህንነት ሲባል በፕሮፋይል ዳሰሳ ውስጥ ያለውን መረጃ መለወጥ የሚቻለው በየ 2 ሳምንቱ አንድ ጊዜ ብቻ ነው።

አካውንትዎን ካዘጋጁና ይህን መረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሞሉ ከ 2 ሳምንታት በኋላ የሚፈልጉትን ለውጦች ማድረግ ይችላሉ።

Did this answer your question? Thanks for the feedback There was a problem submitting your feedback. Please try again later.