ለምንድን ነው የእኔን የፕሮፋይል መረጃ በፓነሉ ውስጥ ማስቀመጥ የማልችለው?

ይህ ጉዳይ በአብዛኛው ከቆየ የብራውዘር መሸጎጫ(Cache) ጋር የተያያዘ ነው። እባክዎ ብራውዘር መሸጎጫዎን(Cache) ያጽዱ። አሁንም ካልሰራ፣ የእርስዎን ኩኪዎችም ያጽዱ።

እንዲሁም የተለየ ብራውዘር  በመጠቀም ፕሮፋይልዎን ለመሙላት መሞከር እና ግብአቱን ማስቀመጥ ይችላሉ።

Did this answer your question? Thanks for the feedback There was a problem submitting your feedback. Please try again later.