“ ጂኮድስ” ምንድን ነው?

የጂኮድስ ሽልማት ኮዶች ለተለያዩ ምርቶች ወይም አገልግሎቶች ሊወሰዱ የሚችሉ ምናባዊ የስጦታ ካርዶች ናቸው። እንደሚኖሩበት ሃገር ሁኔታ በመመስረት ቫውቸርዎን ለማንኛውም ነገር ከመጽሔቶች እስከ የሞባይል ክፍያ እና የጉዞ ቫውቸሮች ምጠቀም ይችላሉ(የበለጠ ለማወቅ የኮድስ FAQ ገፅ ይጎብኙ)።

Did this answer your question? Thanks for the feedback There was a problem submitting your feedback. Please try again later.