በዳሰሳ ጥናት ውስጥ ተሳትፌያለሁ ነገርግን ምንም ሽልማት አላገኘሁም።

ይህ የሚሆነበት ብዙ ምክንያቶች አሉ፡-

●       ደንበኛው ፕሮጀክቱን ሊሰርዘው ይችላል

●       የአጠራጣሪ እንቅስቃሴ መገኘት

●       ይህን ዳሰሳ ቀደም ብለው በተለየ የምርምር ፓነል ውስጥ ጨርሰው ሊሆን ይችላል፣ስለዚህ ስርዓቱ ሲያገኘው ወድቅ ያደርገዋል። እያንዳንዱ የዳሰሳ ጥናት ከፓነሉ ሁኔታ ውጪ አንድ ጊዜ ብቻ ሊጠናቀቅ ይችላል ።

●       የቆየ የብራውዘር መሸጎጫ(Cache) በተጠቃሚው ፕሮፋይል ላይ ያለውን ሂሳብ ማሻሻያ ሲያዘገየውም ይከሰታል። እባክዎን መሸጎጫዎን(Cache) ያጽዱ እና ወደ "ሽልማቶች" ትር በመሄድ ቀሪ ሒሳብዎን ያረጋግጡ

ከዳሰሳ በኋላ የቴክኒክ ችግር ከተፈጠረ እና የስህተት ገጽ ከታየ እባክዎን የስህተት ገጹን ስክሪንሾት እና የዳሰሳ ቁጥሩን ይላኩልን።

Did this answer your question? Thanks for the feedback There was a problem submitting your feedback. Please try again later.