ነጥቦች ምንድን ናቸው?

ገቢዎን ለመከታተል እና በብቃት ለማስተዳደር እንዲረዳን የነጥብ ስርዓት እንጠቀማለን።

ነጥቦች በአሁኑ ጊዜ የሚሰሉት ለ፡-

●       ጓደኞችን እና የቤተሰብ አባላትን መጥቀስ (የተባባሪ/አፊሊዬት ፕሮግራም)

●       ፕሮፋይልዎን መሙላት።

●       ለዳሰሳ ጥናት ብቁ አለመሆን (ፕሮጀክቱ ይዘጋል፣ የታለመው ታዳሚ አካል አይደሉም ወይም ኮታው ሲሞላ)

ወደፊት፣ በነጥብ የሚያሸልሙ የዳሰሳ ጥናቶችን ለማስተዋወቅ አስበናል።

Did this answer your question? Thanks for the feedback There was a problem submitting your feedback. Please try again later.