ቲጂኤም ፓነል ኢትዮጵያን እንዴት መቀላቀል እችላለሁ?
መመዝገብ ቀላል ነው። እዚህጠቅ በማድረግ ፓነሉን መቀላቀል እና በዳሰሳ ጥናቶች መሳተፍ ይችላሉ ወይም ወደ ፓነል ድህረ ገፃችንhttp://et.tgmpanel.comይሂዱ እና Join የሚለውን ጠቅ ያድርጉ። ለመመዝገብ ጥቂት ቀላል መልሶችን ከሞባይል ቁጥር እና ኢሜል አድራሻ ጋር ማቅረብ ብቻ ያስፈልግዎታል። አንዴ ከተመዘገቡ በኋላ ለእርስዎ ሊንክ ያለው የማጽደቂያ ኢሜይል ይደርስዎታል። አካውንትዎን እና አባልነትዎን ለማጽደቅ እባክዎ ሊንኩን ይጫኑ።